ከኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለም የተላከ የመጨረሻው የማስጠንቀቂያ መልዕክት

አሁኑኑ ያንብቡ

ይህ መጽሐፍ በከተማዎ ለሚኖር ለእያንዳንዱ ነዋሪ የተዘጋጀ ነው። እባክዎን ለራስዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለጓደኞችዎ የመጽሐፉን የወረቀት ቅጂ (ኮፒ) ያዘጋጁ። በኋላ ላይ ያስፈልግዎታል። እያንዳንዱ ሰው የራሱ ቅጂ እንዳለው ያረጋግጡ። — ኢየሱስ ክርስቶስ

ይህ መጽሐፍ በከተማዎ ለሚኖር ለእያንዳንዱ ነዋሪ የተዘጋጀ ነው። እባክዎን ለራስዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለጓደኞችዎ የመጽሐፉን የወረቀት ቅጂ (ኮፒ) ያዘጋጁ። በኋላ ላይ ያስፈልግዎታል። እያንዳንዱ ሰው የራሱ ቅጂ እንዳለው ያረጋግጡ። — ኢየሱስ ክርስቶስ

“በኖኅ ዘመን እግዚአብሔር ለዓለም በበጎና በክፉ መካከል እንዲመርጡ የ120 ዓመታት ጊዜ ሰጥቶ ነበር። ንስሐ ለመግባትና ወደ እርሱ ለመመለስ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ዕድል ባለመጠቀማቸው በታላቁ የጥፋት ውኃ ጠፉ። ዛሬም እንዲሁ ዓለም በእሳት ከመጥፋቷ በፊት የጸጋና የፈተና ጊዜ ተሰጥቷል። ጌታ ለዚህ ዘመን የሚሆነውን እውነት ሰምተው የማያውቁ ብዙ ልጆች አሉት። እርስዎ ከእነርሱ አንዱ ነዎት? ይህ ለእርስዎ እና ለዓለም የመጨረሻው የማስጠንቀቂያ መልዕክት ነው። እንዲህ ሲሉ፦ «ሰላምና ደኅንነት ነው» በሚሉበት ጊዜ፥ ምጥ እርጉዝ ሴትን እንደሚይዛት ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል፥ ከቶም አያመልጡም።”

1ኛ ተሰሎንቄ 5:3

ብሎጋችንን ይጎብኙ

ይህ መጽሐፍ ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው። ሆኖም ግን የኢየሱስ ክርስቶስን የመጀመሪያ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ለዓለም ለማወጅ በዚህ አገልግሎት ውስጥ መሳተፍ ከፈለጉ፥ እባክዎን እርዳታዎን በዚህ አድራሻ ይላኩ፦

AFC
P.O. Box 220898
El Paso, Texas 79913